ረቡዕ 8 ጁላይ 2015

TIENS Nice Carnival 2015 (video 1) Tiens breaks Guinness Record (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

Products Sharing Europe Region - Elena Semerdzhieva - Kanli - 2nd Place (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

Products Sharing Europe Region - Elena Semerdzhieva - Kanli - 2nd Place (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS Compensation Plan - Part 1 (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS 18 Anniversary Celebration, Tianjin, China (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS KRILL OIL Capsules (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS Passionate Japan 2013 (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS Global Conference - Taiwan 2013 (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

TIENS Conference - Kiev 5 May 2012.avi(www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

Passion Africa Post Promo Movie.mpg (www.novprofessional.blogspot.com more information +251910424064 anjel Ethiopia)

ሰኞ 25 ሜይ 2015

(from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO


የቻይናው ቢሊየነር ኢትዮጵያንን ጨምሮ 6,400 የሽያጭ ወኪሎችን በፈረንሳይ አዝናኑ

በባህር ዳርቻዎቹ ፓሪስና ኒስ ከተሞች ውስጥ የሚገኙ 140 የፈረንሳይ ሆቴሎች 4700 ክፍሎቻቸውን ለአንድ አዲስ ክስተት ማሰናዳት ነበረባቸው፡፡
ባለፈው ሳምንት በተካሔደ ሥነ ሥርዓት ከመላው ዓለም የተውጣጡ 6,400 ሰዎች በፓሪስና በኒስ ከተሞች ለአራት ቀናት ጎዳናዎችንና መዝናኛ ሥፍራዎችን አጣበው ሰንብተዋል፡፡ ቢሊየነሩ ቻይናዊ ሊ ጂንዩዋን ይባላሉ፡፡ የ57 ዓመቱ ባለፀጋ ቲየንስ ግሎባል የተባለው ተጨማሪ ምግቦችና ንጥረ ነገሮች አምራች ኩባንያ ከ20 ዓመት በፊት መሥረተው ዛሬ ላይ በርካታ ቢሊዮን ዶላሮችን የሚያጋብስ ግዙፍ ድርጅት አድርገውታል፡፡ 
ቲየንስ ኩባንያ በመላው ዓለም የሚያንቀሳቅሳቸው በርካታ የንግድና የአገልግሎት ቢዝነሶች ሲኖሩት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በተጨማሪ ምግቦችና ንጥረ ነገሮች ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በዚህ ዘርፍ ውጤታማ ሽያጭ አከናውነዋል ያላቸውን 300 የሚደርሱ የሽያጭ ሰዎች (ራሳቸውን የኩባንያው የተመዘገቡ ደንበኞች ብለው ይጠራሉ) ወደ ፈረንሳይ ማቅናት የሚያስችላቸውን መስፈርት በማሟላታቸው መመረጣቸውን ኩባንያው ገልጿል፡፡ ሆኖም የፈረንሳይ ኤምባሲ ዕውቅና የሰጣቸው ተጓዞች ቁጥር 17 ብቻ በመሆናቸው ወደ ፓሪስና ኒስ ለመጓዝ የቻሉት እነዚህ ብቻ ሊሆኑ መቻላቸውን የቲንየንስ ኢትዮጵያ ቢዝነስ ኩባንያ፣ የኦፕሬሽ ክፍል ባልደረባ የሆኑት አቶ አብዱልቃድር አብዱላሒ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
እንደ አቶ አብዱልቃድር ማብራሪያ ኩባንያው የመረጣቸው ሰዎች፣ በሁለት ወራት ውስጥ የስድስት ሺሕ ዶላር ወይም የ120 ሺሕ ብር የምርት ሽያጭ ማከናወን የቻሉ ናቸው፡፡ ይህንን መስፈርት አሟልተው ነገር ግን በኤምባሲ ምክንያት ወደ ፈረንሳይ መጓዝ ላልቻሉት የማካካሻ ጉዞ ወደ ቻይና መሰናዳቱንና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አቶ አብዱልቃድር አስታወቀዋል፡፡ በቻይና ለስድስት ቀናት ጉብኝት እንዲያደርጉ እንደሚደረግ ይጠበቃል፡፡ አቶ አብዱልቃድር እንደሚገልጹት፣ በስድስት ወራት ውስጥ የ60 ሺሕ ዶላር ሽያጭ ማከናወን የቻሉ 30 ኢትዮጵያውያን እያንዳንዳቸው 15 ሺሕ ዶላር የሚያወጡ መኪኖችን ከቲየንስ ኩባንያ በሽልማት አግኝተዋል፡፡
ቢሊየነሩ ሊን ጂንዩዋን፣ በፈረንሳይ ለታደሙት ከስድስት ሺሕ በላይ ሰዎች አሥር ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ሊያደርጉ እንደሚችል ሲገለጽ፣ ታዳሚያኑ በቅርፅ በመሰለፍ ያሳዩት የጽሑፍ መልዕክትም በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ሊመዘገብ መብቃቱም ተሰምቷል፡፡
የሃያ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በመጪው ነሐሴ ወር 60 ሺሕ ሰዎች በሚታደሙበት ክብረ በዓል ያከብራል የተባለው ቲየንስ ግሎባል፣ ይህንን በዓል በማስመልከት ከወዲሁ ለሠራተኞቹ አሊያም ለሽያጭ ወኪሎቹ የሚሰጠው ማበረታቻ የዓለምን አትኩሮት ለመሳብ በቅቷል፡፡
ይህም ቢባል ግን ቲየንስ ኢትዮጵያ ከስድስት ዓመታት በፊት በቀድሞው መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አማካይነት ዕገዳ ተጥሎበት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ የዕገዳው ምክንያት መድኃኒት እንደሚሸጥ በማስመሰል መቅረቡ ነበር፡፡ ፈቃድ ሳይሰጠው መድኃኒት ነክ ምርቶችን ለመሸጥ መነሳቱና አንዳንድ ከሕክምና ጋር ተያያዥ አገልግሎቶችንም ሲሰጥ መገኘቱ አይዘነጋም፡፡
ከዚህ ባሻገር ኩባንያው የሚከተለው የቀጥታ ሽያጭ ስልትና በሥሩ ሽያጭ የሚያከናውኑ ግለሰቦች የሚከተሉት አሠራር ከዚህ ቀደም ጎልድኩዌስት፣ በኋላ ላይም ቤስትኔት በሚል ስያሜ ብቅ ካሉ የፒራሚድ አሠራሮች ጋር የሚያመሳስሉት አልታጡም፡፡ ድርጅቱ በበኩሉ አምራችና አከፋፋይ መሆኑን፣ ምንም ሳያመርቱ አምራች በመምሰል የሽያጭ ዘዴዎችን በመቀጠም ከሚያጭበረብሩ ግለሰቦችና ተቋማት ጋር መመሳሰሉ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ራሱን ይከላከላል፡፡ በንግድ ሚኒስቴር የንግድ አሠራርና ምዝገባ አዋጅ መሠረት ማንኛውም ሰው ወይም ተቋም በፒራሚድ ስካም ወይም የማጭበርበሪያ ስልቶች ተሰማርቶ ቢገኝ በሕግ እንደሚያስጠይቅ ያውጃል፡፡
ቲየንስ ግሎባል በዓለም ላይ በቀጥታ ሽያጭ ከሚታወቁ አንድ መቶ ድርጅቶች ውስጥ 15ኛ ደረጃን እንደያዘ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ባለፈው ዓመት ብቻ የነበረው የኩባንያው የሽያጭ መጠን 1.16 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. በ2011 በፎርብስ የቢሊየነሮች ስም ዝርዝር ውስጥም የኩባንያው መሥራችና ሊቀመንበር ሊን ጂንዩዋን ስም ተካቷል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1995 የተመሠረተው ኩባንያው 12 ሺሕ ሠራተኞች በመላው ዓለም አሰማርቶ፣ በባዮቴክኖሎጂ፣ በሎጂስቲክስ፣ በፋይናንስ፣ በቱሪዝምና በችርቻሮ ንግድ ሥራዎች የሚታወቅ ነው፡፡
በቲየንስ ኢትዮጵያ ሽያጭ ከሚያከናውኑ ወይም የኩባንያው ደንበኛ ሆነው ከሚሠሩት መካከል ሰዒድ ጀምበሩ አንዱ ነው፡፡ ሰዒድ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንደሆነ ለሪፖርተር ገልጾ የቲየንስን ሽያጭ ሥራ ከተቀላቀለ ሁለት ዓመት ማስቆጠሩን ተናግሯል፡፡ ምንም እንኳ እስካሁን ኩባንያው የሚሰጣቸውን ሽልማቶች ማግኘት ባይችልም፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተሸላሚ የሽያጭ ወኪል ለመሆን የሚያስችለውን አፈጻጸም እያስመዘገበ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡     anjel miro

ረቡዕ 20 ሜይ 2015

ቅዳሜ 16 ሜይ 2015

TIENS ETHIOPIA BUSINESS ORIENTATION (TIENS ETHIOPIA BUSINESS ORIENTATION)

TIENS ETHIOPIA BUSINESS ORIENTATION (TIENS ETHIOPIA BUSINESS ORIENTATION)

TIENS Vitaline Capsules((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)


TIENS Renuves Capsules ((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)

Howtomultiplyprospects mp4 ((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)

Relationship and speed part 2 ((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)

How to grow Fast ((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)

TIENS ETHIOPIA PRODUCTS AND BUSINESS TESTIMONY((from nov international team) more information 00251 910 42 40 64/00251 935 96 69 96 ANJEL MIRO)